Appartment for sale & price in Ethiopia

Price : 625,000.00 ETB Fixed

Description

️ለመኖርያ ምቹ እንዲሁም ውብ በሆነው በመሀል ለቡ መብራት ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከዲምሲ ሪልስቴት ፡ ️ከ27ዓመት በላይ በኮንስትራክሽን ላይ ልምድ ያካበተ ድርጅት ️አፍሪካ CDC 2ኪ.ሜ ርቀት፡ ቻድ ኢምባሲ  አጠገብ ️ ቢኖሩባቸው ለመኖርያ ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ቢገዙዋቸው በብዙ የሚያተርፉባቸው **ዳግም በማስታወ ዋጋ ተመልሰናል!* 65,395 ካሬ  ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡ ግንባታው  በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ እየተሰራ ያለ በካሬ ""110,530ብር ""ኮምፓውንድ አፓርትመንት ፡ ከስትድዮ እስከ ባለ3መኝታ ድረስ 10% ብቻ ቅድመ ክፍያ በመክፈል፡ ቀሪውን በ3ዓመት ስትድዮ 56.6ካሬ        56.6ካሬ=ስትድዮ=625,600 ብር አንድ መኝታ     77.7ካሬ=858,818ብር     85ካሬ=942,821ብር    90 ካሬ=996,981ብር ሁለት መኝታ      123ካሬ=1,491,000ብር      133ካሬ=1,586,000ብር      150ካሬ=1,666,000ብር ሶስት መኝታ      150ካሬ=1,666,000ብር     167 ካሬ=1,850,000ብር አራት መኝታ      173ካሬ =1,912,000ብር፡      181.9 ካሬ=2,010,000ብር 10% ቅድመ ክፍያ 5% እስከ አንድ ወር  የንግድ ሱቆች ከ32ካሬ እስከ 925 ካሬ  ለሽያጭ ዝግጁ ናቸው

Share this with your friends