ምንገነባው ለትውልድ ነው for sale & price in Ethiopia

Price : 76,000.00 ETB Fixed

Description

በካሬ 75,000 ብር full finnished ቤት እየተሸጠ ነው። Ovid Real Estate የገርጂ ፌደራል ቤቶች 510 ቤቶችን የያዙ 16 ህንፃዎችን በ18 ወር ሰርቶ የኮንስትራክሽን ደረጃ ከፍ አርጎታል። አሁን ደግሞ አፓርታማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል። location-1.Pastor (ከፒያሳ 3 k.m) 2.bole japan Apartments sizes- 82 sqm (1 bed room) - 110 sqm (2 bed room) - 148 sqm (3 bed room) -181 sqm (4 bed room) ሙሉ ዋጋ- Starting from 6,200,000 ብር ቅድመ ክፍያ- 30% ማስረከቢያ ጊዜ- በ 19 ወር ፈጥነው ይደውሉ.....