icsee Dual lens Security Camera for sale & price in Ethiopia

Price : 9,500.00 ETB Fixed

Description

ልጄ, ሱቄ እንዴት ይሆን አያሉ መጨነቅ ቀረ ከፍተኛ ጥራት ያለው ምስል 360 ዲግሪ የሚዞር (360° rotation) በምሽት በጥራት የሚቀርፅ (smart night vision) በትኛውም ቦታ ሆነው ቀጥታ ለመመልከት, መልክት ለማስተላለፍም ሆነ ለመቀበል የሚያስችል/Two-way communication እንቅስቃሴን ተከትሎ የሚቀርፅ (Motion detection & Alert) ለቤት, ለሱቅ, ለቢሮ, ለካፌ.. እጅግ ተመራጭ ቀድቶ የሚያስቀምጥ (Support SD card or cloud) storage Telegram Inbox @noragebeya1 call: 099*******

Share this with your friends