በ1,431,000 ብር ቅድመ ክፍያ ዘመናዊ አፓርትመንት በመካኒሳ አቦ for sale & price in Ethiopia

Price : 9,540,000.00 ETB Fixed

Description

በመሀል ከተማ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ ለመኖርያ እና ኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ።  በወለል 4 ቤት ብቻ ከተሟውን የሚቃኙበት  ትልቅ ሰገነት ያለው የቤቶች ስፋት 106 ,112,113,እና 114 ካሬ ባለ 2 እና 200ካሬ ባለ 4 መኝታ ይዘን ቀርበናል ማስረከብያ ጊዜ፡ 24 ወራት 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፊ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር   ቤዝመነት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) garbage shut ያለው ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪው በ 2 አመት

Share this with your friends