ፅድት ያለ ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት ኖህ ፊጋ ሳይት 1ኛ ፎቅ ላዩ for sale & price in Ethiopia

Price : 9,100,000.00 ETB Negotiable

Description

ፅድት ያለ ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት ኖህ ፊጋ ሳይት 1ኛ ፎቅ ላዩ ሁሉም ነገር ጽድት፣ጥርት፣ንጽት ተደርጎ የተሰራ፥ የከርሰ ምድር ውሃ ታንከር ያለው ፣ምርጥ የፊኒሺንግ እቃዎች ፣ሰፋፊ የመኝታ ክፍሎች በነፃነት እንደ ፈለጉ የሚላወሱበት ምርጥ ቤት,የመኪና ማቆሚያው ሰፊ ማንኛውምን 1 መኪና የሚይዝ :ናፋስ ብለው ንፁህ አየር የሚቀበሉበት ምርጥ የመኖሪያ መንደር !! ምቹ የመኖሪያ አካባቢ፣ ባንኮች፣ ሱፐር ማርኬቶች በአቅራቢያ የሚገኙብት ለትራንስፖርት ቅርብ የሆነ ይህ ቤት በውስጡ 2መኝታ ቤት፡2መጸዳጃ ቤት 2 ማድ ቤት ያለው የቤቱ #ስፋት በካሬ 72m.sq +12m.sq=84m.Sq ሚገኘው ፊጋ የቤቱ #አቋም እጂግ በጣም ጥሩ ያለበት ስፍራ፤ ከዋናዉ መንግድ 50ሜ ገባ ብሎ። ሙሉ ዶክመንት ያሟላ ዋጋ #በሚሊዮን 9.1 ሲሆን ይደራደራል በባንክ ይቻላል ️የድርጂቱን ተወካይ ለማግኘት፣+25*******, +25194958685, +25*******, ማንናኛውንም ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኝ ቤት፣መሬት፣ ህንጻ ለመሸጥ/ለመግዛት ውይም ለማከራየትም ሆነ ለመከራየት ከፈለጉ እባኮ አስፈላጊዉን መረጃ ከግልጽ ጋር አርገዉ ይላኩልን። @tsmam,@yonisee & @mayeyeeeeeee የዚህን ቤት ውጫዊ ና ውስጣዊ ገፅታዎች በፎቶ እንደተገለፀው ሲሆን ለመወሰን ዛሬውኑ የጉብኝት ቀጠሮ ይዘው ይጎብኙ። ነገን ዛሬ እንሸጥሎታለን !!

Share this with your friends