Apartments for sale & price in Ethiopia

Price : 11,500,000.00 ETB Fixed

Description

ታላቅ የምስራች ከ ቤቶች ማርኬቲንግ ️በነፋሻማው እና ለመኖሪያ ምቹ በሆነው በአያት አየር መንገድ (ET village) አፓርትመንት በመሸጥ ላይ ነን።         በፍሎር 3 ቤት ብቻ         ባለ 2 መኝታ: 134ካሬ         ባለ 3 መኝታ:163ካሬ እና 171ካሬ ለ 5 ቤት ብቻ የወጣ የማስታወቂያ ዋጋ         በካሬ፦ 86,200 ብር  በፉል ፊኒሽድ         ቅድመ ክፍያ፦ 30%         የማስረከቢያ ጊዜ፡ 1 አመት         የግንባታ ደረጃ : የውጭ እና የጋራ መገልገያ ፊኒሺንግ የተጠናቀቀለት (90%) ️ ሰፋፊ ሳሎን ፣ መኝታ ክፍሎች ፣ ኪችን እና መታጠቢያ ቤቶች ️ ከበቂ በላይ ቤትዎን ወገግ የሚያደርግ የተፈጥሮ ብርሀን ️ ሰፊ ደረጃ እና ኮሪደር እቃ እንደልብ የሚያንቀሳቅስ ️አስተማማኝ ሊፍት ️ተጠባባቂ ጀነሬተር ️በቂ የመኪና ማቆሚያና የውሃ ማጠራቀሚያ ️ለልጆች ትምህርት ቤት ፣ ለሆስፒታል ፣ ለሱፐር ማርኬት እና ሌሎች የሚሿቸውን ተቋማት በቅርበት ያገኛሉ። ️ለትራንስፖርት ምቹ                   ለበለጠ መረጃ ይደውሉ