Mi security camera 2K for sale & price in Ethiopia

Price : 6,500.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Brand: MI

Description

Mi 360° rotation security camera 2K 

🧨(ደረሰንሎታል)mi 360° Security camera (የትም ሆነው ስራዎትን ይከታተሉ

call: +25*******

6,500 Birr only (Free delivery)

100% Original mi camera 360°

ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security camera

Quality cctv camera security camera 

እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር

እቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ዘና ብለዉ ሚቆጣጠሩበት

ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል 

የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ 

በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚችል(በዙም ካርድ ማየፈጀ)

በማታ ይቀርፃል በምሽት አጠረቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera)

የትም ሆነው የየደምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል 

ድምፅ ይቀዳል (it also records voice)

እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications)

ሁሌም ዘመናዊነትን የመረጡ

ብዛት ለምትወስዱ አስተያየት አለው!! ክልል ላይ ላላቹ በሰው ማስላክ ትችላላቹ ከ 2 በላይ ለምገዙ አስተያየት እናደርጋለን 

ለ 3 ቀን ብቻ ሚቆይ ቅናሽ እቃዎች ከሰሞኑን ስለሚጨምሩ ቶሎ እራሶትን ከተጨማሪ ወጪ ያደኑ

6,500 birr only (with 1 year guarantee)

Call: +25*******

ያሉበት ቦታ አሁኑኑ በነፃ እንልካለን(Free delivery) 


Share this with your friends