Mini Led Selfie Light Smartphone for sale & price in Ethiopia

Price : 1,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 5 months ago
  • Condition : New

Description

ጥራት ያለው HD ሰልፊ ፎቶ እና ቪድዮ ስልኮ ላይ፤ላፕቶፕ ላይ መነሳት እየፈለጉ በቂ ብርሀን አጥተው ተቸግረዋል እንግዲያውስ ተንቀሳቃሿን mini selfie ring light ተጠቅመው ፍክት፤ጥርት ያለ ፎቶ፤ቪድዮ ይነሱ:: ለስልክም ለላፕቶፕም መሆን የሚችል ከጓደኛዎ ጋር ፎቶ ሲነሱ፣ቲክቶክ ቪድዮ ስትሰሩ ፣ይቲዩብ ቪድዮ ሲቀርጹ ፣ላፕቶፕ ላይ ሰክተው ስካይፒ ወይም በቪድዮ ደውል ሲያደርጉ ይህ በ ባትሪ የሚሰራ ተንቀሳቃሽ መብራት በቂ ብርሀን ይሰጥዎታል

Share this with your friends