አክሲዮን Share for sale & price in Ethiopia

Price : 250,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 6 months ago

Description

አያት አክሲዬን ማህበር  (Ayat Share Campany) ## ሁሉም የሚሳተፉበት ቀላል investment ሲያልፍ እንዳይቆጩ አሁን ይግዙ በ ኢትዮጵያ የመጀመሪያው ትልቅ አትራፊ ድርጅት !!! አክሲዮን ለአዲስ ገዢዎች በመሸጥ ላይ ይገኛል ! ከ 36 ቢሊዮን ብር በላይ  የፕሮጀክት ኮስት በመያዝ ለ ሁለተኛ ዙር ውስን አክሲዮን ለሽያጭ አውቱዋል። የአክሲዮን ግዢ ከፈረሙበት ጊዜ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ድርሻ ተካፋይ  ይሆናሉ ። # የ1 አክሲዮን ዋጋ= 100ብር ዝቅተኛው መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን= 2,500 አክሲዮን የአገልግሎት ክፍያ 5%= 12,500ብር 100 * 2,500 = 250,000 ብር 250,000+ 5%(12,500) አጠቃላይ = 262,500 # የክፍያ አማራጮች 1, ሙሉ ዋጋውን በ1 ጊዜ 262,500ብር መክፈል 2, በ4 ጊዜ መክፈል የመጀመሪያ 40% = 112,500ብር መክፈል ቀሪውን 60% በየአመቱ 50,000ብር ለ3 አመት መክፈል ▻ ትርፍ ክፍፍል በተመለከተ 2013 በጀት አመት 31.4% የትርፍ ክፍፍል አድርገናል 2014 በጀት አመት 44% የትርፍ ክፍፍል አድርገናል 2015 በጀት አመት 51.38% የትርፍ ክፍፍል አድርገናል። ️አያት የተሰማራባቸው የስራ መስኮች * በቅርቡ አያት ባንክ ጨምሮ * በሪል ስቴት ልማት * ሆቴልና ቱሪዝም * በጠጠር ማምረቻ ፋብሪካ * ማርብል ማምረቻ ፋብሪካ * ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት * የትምህርት ኢንቨስትመንት * የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ * የእንጨትና ብረታ ብረት ውጤቶች ማምረቻ ፋብሪካ እና ሌሎችም። አያትን የሰማ ትርፋማ