ብዙ ትርፍ በትንሽ መነሻ Share for sale & price in Ethiopia

Price : 112,500.00 ETB - Not Selected -

  • Posted: 5 months ago

Description

ትርፋማ አክሲዮን ይግዙ አያት አክስዮን ማህበር የ 2014ዓ.ም የትርፍ ድርሻ 44% ለባለ አክሲዮኖች ማከፋፈሉ ይታወቃል! የ 1,000,000 ብር አክሲዮን ለገዛ ከ 440,000 ብር በላይ ትርፍ። በ2015 ደግሞ ከፍ ብሎ 51.38% ለባለድርሻ አካላት ትርፍ በማከፋፈል ላይ ይገኛል የ 1,000,000 ብር አክሲዮን ለገዛ ከ 500,000 ብር በላይ ትርፍ። #የመጨረሻዎቹን የአያት አ.ማ. የአክሲዬን ባለድርሻዎች ይቀላቀሉ???  የአንድ አክሲዬን ዋጋ 100ብር መግዛት የሚቻለው ዝቅተኛ የአክሲዬን መጠን 2,500 share ማለትም ከ 112,500 ብር ጀምሮ አክሲዮኑን መቀላቀል ይቻላል።   መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዬን መጠን 20,000 share Service charge 5% ቅድመ ክፍያ 40% + service charge ቀሪውን 60% ክፍያ በ 3 አመት ውስጥ 20% በየ አመቱ የሚከፈል   የትርፍ ድርሻ የመጀመሪያ ክፍያ ከተከፈለበት አንድ ወር በኋላ ጀምሮ የሚታሰብ #አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች በሪል ስቴት ልማት በሆቴልና ቱሪዝም      በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ   በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ   በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ በትምህርት ኢንቨስትመንት እና በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ለበለጠ መረጃ 091******* ላይ ይደውሉ ። አያት አ.ማ