አክሲዮን Share for sale & price in Ethiopia

Price : 112,500.00 ETB Fixed

  • Posted: 5 months ago

Description

ለአያት አ.ማ የአክስዮን ባለድርሻ አባላት በሙሉ!!! እንኳን ደስ አላችሁ!! አያት አ.ማ በ 2015 ዓ.ም 51.3% የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ አከፋፍሏል የ1,000,000 ብር የአክሲዮን ባለድርሻዎች የ513,000 ብር የትርፍ ተከፋይ ሆነዋል። እንደ አዲስ መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞች የቀሩትን ጥቂት አክስዮኖች በድጋሚ ለሽያጭ አቅርቧል። አክሲዮኑን ከገዙ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር መግዛት የሚቻለው ትንሹ የአክሲዮን መጠን 2,500 አክስዮኖች ወይም 250,000 ብር መክፈል የሚቻለው ትንሹ ቅድመ ክፍያ 40% ወይም 100,000 ብር ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 20% ከዚህ ቀደም 10% የነበረው የአገልግሎት ክፍያ ወደ 5% መውረዱን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። በአንድ አክሲዮን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች በሪል ስቴት ልማት በሆቴልና ቱሪዝም  በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ በትምህርት ኢንቨስትመንት እና በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ከፍ ያለ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ