አክሲዮን Share for sale & price in Ethiopia
Price : 112,500.00 ETB Fixed
- Posted: 5 months ago
Description
ለአያት አ.ማ የአክስዮን ባለድርሻ አባላት በሙሉ!!!
እንኳን ደስ አላችሁ!!
አያት አ.ማ በ 2015 ዓ.ም 51.3% የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ አከፋፍሏል
የ1,000,000 ብር የአክሲዮን ባለድርሻዎች የ513,000 ብር የትርፍ ተከፋይ ሆነዋል።
እንደ አዲስ መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞች የቀሩትን ጥቂት አክስዮኖች በድጋሚ ለሽያጭ አቅርቧል።
አክሲዮኑን ከገዙ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት
የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
መግዛት የሚቻለው ትንሹ የአክሲዮን መጠን 2,500 አክስዮኖች ወይም 250,000 ብር
መክፈል የሚቻለው ትንሹ ቅድመ ክፍያ 40% ወይም 100,000 ብር
ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 20%
ከዚህ ቀደም 10% የነበረው የአገልግሎት ክፍያ ወደ 5% መውረዱን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።
በአንድ አክሲዮን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ
አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
በሪል ስቴት ልማት
በሆቴልና ቱሪዝም
በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
ከፍ ያለ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
Contact Seller
- ኒ ኒቆዲሞስ Registered 6 months ago
- Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.
Related Listings
-
mega computer
-
Automart Car MarketBole Bulbula 160Sq.m G+2+Terrace34,000,000 ETBUnfurnishedVilla5 Bedroom2nd Floor5 BathroomAddis Ababa
-
GechHP Core i5 EliteBook 840 G3 1TB HDD, 8GB Ram,6th generation26,500 ETBNewIntel Core i56th Gen1TB8GB Ram14 inchHDDAddis Ababa
-
che car market
-
GechHp Envy 2023Hp Envy core i7105,000 ETBNewIntel Core i713th Gen1TB16GB Ram14.1 inchSSDAddis Ababa
-
Safe Auto MarketHyundai Santa fe plugin hybrdid10,900,000 ETBNewAutomatic2023SUV (Sports Utility Vehicle)Original LeftHybridAddis Ababa
-
Mahlet Tekola law office
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-