g9 mini smart watch for sale & price in Ethiopia

Price : 4,199.00 ETB

  • Posted: 6 months ago

Description

G9 Mini አዲስ የ2023 ዘመናዊ ስማርት ሰአት
️በ4199 ብር ብቻ ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናደርሳለን 097*******
3 የእጅ ማሰሪያ እና 1 የእጅ  ብራስሌት ያለው ️ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መለእክት  መቀበል እና  መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው ምርጥ ስማርት ሰአት 
️ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት እና  ሙዚቃ ለማስማት የሚያስችል
የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል
‍️‍️ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት
‍️የእርምጃ ብዛት ይለካል ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል.
የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል እና ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ እና ድምጽ መቅዳት የሚችል
ካልኩሌተር ካላንደር ያለው፤ ሙዚቃ ማዳመጥ እና ድምጽ መቅዳት የሚያስችል
️ ውሃ አያበላሸውም እንዲሁም ስልክ ሲጠፋ ለመፈለግ ይረዳል.. ወዘተ