ዲኤምሲ ሪልስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 6,250,000.00 ETB Fixed

Description

🥳 ታላቅ የምስራች! ጤና ይስጥልኝ! መቅደላዊት ነኝ ዛሬ እጅግ በጣም በሚገርም ቅድመ ክፍያ ቤቶን የሚገዙበትን አማራጭ ከዲኤምሲ ሪልስቴት ይዤላችሁ መጥቻለሁ። እንደሚታወቀው ዲኤምሲ ሪል ስቴት ለ26 አመታት ያህል በኮንስትራክሽን ዘርፍ በርካታ ስራዎችን ሲሰራ የነበረ ድርጅት ነው። ከዚህ በፊትም ለቡ መብራት ጋር የገነባናቸውን ቪላዎች ለደንበኞቻችን አስረክበናል። አሁን ደግሞ እዛው ኮምፓውንድ ላይ 3B+G+25 ህንፃዎችን በአልሙኒየም ፎርምወርክ እየገነባን እንገኛለን። ▫️በህንፃው ውስጥ ደረጃቸውን የጠበቁ 4 የሰው እንዲሁም 1 የእቃ ሊፍት ያለው ነው። በግቢው ውስጥ የጋራ መናፈሻ፣ የህፃናት መጫወቻ፣ የመዋኛ ገንዳ፣ የከርሰምድር ውሀ፣ 24/7 የጥበቃ አገልግሎት፣ የእንግዳ መቀበያ፣ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ እና ለኤሌትሪክ መኪና ሀይል መሙያ ጣቢያ፣ እንዲሁም ሌሎች አስፈላጊ ነገሮችን በቀላሉ ያገኛሉ። ▫️ከስቱዲዮ ጀምሮ እስከ ባለ 4 መኝታ ድረስ በተለያየ የካሬ አማራጭ ይዘን ቀርበናል። አከፋፈሉ እንዴት ነው? ▫️ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ ነው ቀሪውን ክፍያ ደግሞ በግንባታው ሂደት መሰረት ይከፍላሉ። ይህንን ብር ማሟላት ላልቻሉ ደንበኞቻችን ደግሞ በ 5% ማለትም ከ 313,000 ብር ጀምሮ በመክፈል Mou agreement መፈራረም ቀሪውን 5% ደግሞ በ 1 ወርውስጥ ማሟላት ይችላሉ። ▫️ከቅድመ ክፍያው አስበልጠው ለሚከፍሉ ደንበኞቻችን እንደሚከፍሉት መጠን ቅናሽ አዘጋጅተናል። ይህ አጋጣሚ እንዳያመልጦት። ለበለጠ መረጃ ️ +25******* መቅደላዊት ብለው ይደውሉ ቢሯችን ለቡ መብራት ሀይል ዲኤምሲ ሆልዲንግ ህንፃ አራተኛ ፎቅ

Share this with your friends