ሰፊ ጊቢ ያለው ዘመናዊ አፓርትመንት በጃክሮስ ሜታ በ15%ቅድመ ክፍያ for sale & price in Ethiopia

Price : 13,240,000.00 ETB Fixed

Description

ለመኖርያ ወይም ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነው በጃክሮስ ሜታ አከባቢ በከፍተኛ ጥራት በ3000 ካሬ ሜትር ስፋት ላይ ያረፈው ሳይታችን ላይ የቤት ባለቤት ይሁኑ። በ 15% ቅድመ ክፍያ ባለ 2 መኝታ: 138 ካሬ ባለ 3 መኝታ: 173 ካሬ የስፖርት ማዘውተሪያ (gym) እስቲም እና ስፓ በቂ የመኪና ማቆሚያ(Reserved parking) ሰፊ ሰገነት(terrace) የከርሰ ምድር ዉሀ ዘመናዊ ሊፍቶች እና መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 091*******/096*******