Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 8,588,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 5 months ago
  • Site (Location) : lebu
  • Bedrooms : 1
  • Bathrooms : 1

Description

ሰላም ጤና ይስጥልኝ DMC Real Estate እንባላለን። በ2016 ዓም የቤት እንዲሁም የሱቅ ባለቤት መሆን አስበዋል????? እኛ ጋር መልካም ዜና አለን። ከባለ 1 ስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ አፓርታማዎችን በሙሉ እና በከፊል ሰርተን እናስረክባለን። በ10% ቅድሚያ ክፍያ በ ካሬ = 110,500.ብር ( ሙሉ የተጠናቀቀ ) በ ካሬ = 131,500 ብር ( ከፊል የተጠናቀቀ) ለተለያዩ አማራጮች ተመራጭ የሆነ ቦታ ነው። የቤቱ ዋጋ የማህበረሰቡን አቅም የአማከለ መሆኑ በተጨማሪም ከበቂ በላይ ፋሲሊቲዎች ( 24 ሰዓት ጄኔሬተር ፤ ዉሀ፤ ላውንደሪ ፤ የቆሻሻ መሰብሰቢያ፤ 24 ሰዓት ሊፍት (backup battery) ያለው በ Block 1 መዋኛ ገንዳ፤ የልጆች መጫወቻ እና መዝናኛ ቦታ ያለው) ሌሎችም መኖሩ ከሌሎች ተመራጭ ያደርገናል። እነዚህን እና ሌሎች መረጃዎች ለማግኘት በስራ ስዓት በ 092******* መደወል እንዲሁም ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ ። ምርጫው ስለ አደረጉን እናመሰግናለን ። መልካም በዓል