አልሳም ጨለለቅ for sale & price in Ethiopia

Price : 22,500,000.00 ETB - Not Selected -

  • Posted: 5 months ago
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 4th
  • Bathrooms : 1

Description

አስቸኳይ ሽያጭ  (#ብሩ ተፈልጎ ነው) ስፋት _156ሜ² የቤቱ አይነት አፓርትመንት አድራሻ  _ # ልደታ አልሳም ጨለለቅ የመኝታ ቤት ብዛት _ 3(1_ የሠራተኛ) ሁለት ኪችን ያለው ሁለት መታጠቢያ ቤት ሁለት ሊፍት ፣ ግራውን ውሀ ፣ መብራት ቢጠፋ መጠባበቂያ ጀነሬተር ያለው የደህንነት ካሜራ የተገጠመለት ፣ ፍሎር 4 ተኛ ፎቅ ላይ እጅግ በጣም ልዩ ቤት #በወር _ $1000 _ ተከራይቷል ዋጋ _ 22.5 ሚሊዮን (ውስን ድርድር አለው (#092*******)