ጀነረተረ Astera korea in Ethiopia

Price : 18,500.00 ETB Fixed

  • Posted: 5 months ago

Description

ASTERA KOREA GENERATOR 3kva የተጣራ 2200Watt ይሰጣል:: መብራት እየጠፋ ተቸግረዋል? መፍትሄ እኛ ጋር አለልዎ:: እስከ ቤትዎ ድረስ በማይታመን ቅናሽ ዋጋ እናቀርብሎታለን:: በገመድ የሚነሳ 18,500ብር ......በቁልፍና በገመድ የሚነሳ 20,500ብር ......ለቤቲንግ ቤት, ,,,ለፀጉር ቤት,... ለልብስ ስፌት ማሽን, ..ለጌም ዞን,,..ለግሮሰሪ, ለማሳጅ ቤት, ...ለDSTV ቤት, ለሞባይል ቤት,... ለማከራየት የሚፈልግ, ...ለቢሮ, ለመኖሪያ ቤት,... ለኢንተርኔት ቤት,... ለፋርማሲ,... ለቸርች, ለክሊኒክ, ለእንጨት ቤት,.... ለብየዳ, ....ለዳቦ ቤት, ..ለትላልቅ ሆቴሎችና ለባንኮች,.... ለሆስፒታሎች, ለኮንስትራክሽን ስራዎች.... ከትንሽ እስከ ትላልቅ ጄነረተሮች አሉን ::ሁለም እኛ ጋር ጀነረተር አለ ዘይት እና 2 ሌትር ቤንዚል እንሞላለን:: የ1 አመት ዋስትና አለዉ::እጅግ ተመራጭ ኦሪጅናል እና አዲስ ነዉ:: ከከፈሉን በላይ እናገለግላለን ዋጋዉ ተመጣጣኝ ነዉ::በተጨማሪ ቸንጅ ኦበር እስዉች ሽያጭና ጀጠማ አገልግሎት አለን::ባሉበት የጥገና አገልግሎት እንሰጣለን ::ያለ ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት እናደርሳለን::(free delivery service) 091*******