share for sale & price in Ethiopia

Price : 100,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 2 months ago

Description

ጤና ይስጥልኝ በከተማችን ብቸኛው 51.3% የትርፍ ክፍፍል የሚያገኙበት አክሲዮን የት እንደሆነ ያውቃሉ ??? የመጨረሻዎቹን የአያት አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ባለድርሻዎችን ይቀላቀሉ ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ የአያት አክሲዮንን በስጦታ ያበርክቱ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብርሲሆን ዝቅተኛ አክስዮን መግዛት የሚቻለው 2,500 ሲሆን በተጨማሪ የአገልግሎት ክፍያ 5% ይኖረዋል ቅድመ ክፍያ 40% ያማለት 100,000 ብር ቀሪ ክፍያ በ 3 ዓመት የሚከፈል በየዓመቱ 50,000 ብር ከፍ ያለ የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ መግዛት የሚቻለው ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን 20,000,000 አክሲዮን አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች በሪል ስቴት ልማት በሆቴልና ቱሪዝም በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ በትምህርት ኢንቨስትመንት እና በሌሎች ፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ⏱ ️ ይፍጠኑ አሁን ይደውሉ 092*******

Share this with your friends