Victor Door for sale and price in Ethiopia

Price : 11,727.00 ETB Negotiable

  • Posted: 1 week ago

Description

Yidnekachew - ️ 094******* Extention Frame መቃኑ ሙሉ ብሎኬት የሚሸፍን በካሬ 11,727 ብር Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው። በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት በ21 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን:: ለበለጠ መረጃ : ️ Yidnekachew - 094*******

Share this with your friends