ሶፋ L shape corner sofa withe high quality for sale and price in Ethiopia

Price : 28,500.00 ETB Slightly Negotiable

  • Posted: 4 months ago
  • Furniture Use : Home
  • Furniture Kind : Sofa

Description

ሕይወት አሰልቺና አድካሚ ናት በለት፣ተለት ኑሮአችን እና በስራችን በውሎአችን ብዙ አድካሚና አሰልቺ የሆኑ ነገሮች በየደረጃው ማየት የተለመደ ነው። ከዚህ ሁሉ የውሎ ውጣ፣ውረድ በዋላ እራስንም አምሮንም ለማሳረፍ ወደ ቤትሆ ሲገቡ ከተለመደው ወጣ ባለ አሰራርና ቀለል ባለ ዲዛይን ና ለአይን በማይከብዱ በተመረጡ የጨርቅ ቀለማት የተዋቡ ሶፋዎች ላይ እርፍፍፍ ማለት? እውነት ሁሉን ያስረሳል ያሳርፋል በምቹ ሶፋዎቻችን ረፍትዎን በቤትዎ ያጣጥሙ አሁኑኑ ይምረጡ ቤትዎ ድረስ እናመጣለን በተለያዩ የከለር እና የዲዛይን አማራጭ አዘጋጅተናል። አድራሻ:-1-አየር ጤና ቻይና ካንፕ ኢንዲስትሪ መንደር ወደ ቆሼ በሚወስደው መንገድ። ለማዘዝ 091******* 098*******

Share this with your friends