Addis real estate marketing for sale & price in Ethiopia

Price : 6,300,000.00 ETB Slightly Negotiable

Description

በካሬ 76,600 ብር (full finished) በመሀል አዲስ አበባ የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ልዩ እድል                       OVID REAL ESTATE    እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በጉለሌ ፓስተር አደባባይ ሳይት ከምቹ አከፉፈል ጋር በካሬ 76,500 ብር (full finished) 30%  ቅድመ ክፍያ 1,904,850 ብር ጀምሮ ማስረከብያ ጊዜ 18 ወር ባለ 1 መኝታ   (82.68 ካሬ) ባለ 2 መኝታ   (110.7 ካሬ) ባለ 3 መኝታ    (148.83 & 153.92 ካሬ) ባለ 4 መኝታ   (181.62 ካሬ) ይደውሉልን                  ️️096*******️️ # ኦቪድ ሪል እስቴት KUMKANG KIND አሉሚኒየም ፎርም ዎረክ ተክኖሎጂን በከፍተኛ መዋእለነዋይ ወደ ሃገር ዉስጥ በማስገባት በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት ቤቶችን ገንብቶ በማስረከብ ላይ ይገኛል፡፡ ለዚህም ሁነኛ ምሳሌ የሚሆነዉ በገርጂ አከባቢ በ አንድ አመት ተኩል ዉስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀዉ 16 ብሎኮችን በዉስጡ የያዘዉ ግዙፉ የመኖሪያ መንደር ይጠቀሳል፡፡