Elilta real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 14,700,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Site (Location) : CMC
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 2

Description

እልልታ ሪል እስቴት (Elilta Real Estate)*** ለኢንቨስትመንት እና ለመኖሪያ ምቹ በሆኑ ቦታዎች በሳር ቤት እና በሲኤምሲ ግንባታቸው 95% የተጠናቀቀ እና በግንባታ ላይ የሚገኙ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርቧል ጥቂት የቀሩ ቤቶችን ለእርስዎ ያድርጉ!!! ባለ-2 መኝታ 198.18ካሬ ባለ-3መኝታ 192.16 ካሬ፣ 189.57ካሬ፣ 314.91 ካሬ፣ 223.52 ካሬ ባለ-4 መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያው 367.01 ካሬ እና 323.40 ካሬ እንዲሁም ዱፕሌክስ ቤቶችን ጥራት ባለው የግንባታ ዕቃ በማጠናቀቅ እነሆ ይላል ሳርቤት ሳይት 30% ቅድሚያ በመክፈል ቀሪው በአንድ አመት ውስጥ ከፍለው ቤትዎን ይረከባሉ የባንክ ብድር የተመቻቸለት(30/70) ሁሉም ቤቶች የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያው ያላቸው የሁሉም ቤት ዋና መኝታ ክፍል የቁም ሻወር እና ገንዳ የተገጠመላቸው ዲኘሎማቲክ መንደር በሆነው ሳርቤት አፍሪካ ህብረት ትይዩ የተገነባ በፍሎር ሁለት ቤት አንድ ደረጃ አንድ ሊፍት የተገጠመላቸው 7-ሊፍት የተገጠመለት ሰፍፊ ሳሎን እና መኝታ ክፍል ያለው አራት (4) ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው የቆሻሻ ማስወገጃ የተገጠመለት መዋኛ ገንዳ ከነጁስ ባሩ እና ካፌ ያሉት የውበት ሳሎን የያዘ የጂምናዚየም አገልግሎት የያዘ ሲኒማ ቤቶች የሚገኙበት የንግድ ማዕከል እና ሱፐር ማርኬት የሚገኝበት ለተለያዩ ዝግጅቶች እና ስብሰባዎች የሚያገለግል ሰፊ ሰገነት ያለው መጠባበቂያ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ ያለው ነዋሪዎች የሚያገኙት ነፃ የመጠቀሚያ ቦታ ለመለዋወጫ ወይም ለሌላ አገልግሎት የሚውል ማከማቻ (Store) 2,081 ካሬ


Share this with your friends