የልጆች የምሳ ዕቃ እና የዉሃ መጠጫ ኮዳ ከቦርሳ ጋር የቀረበ for sale & price in Ethiopia

Price : 100.00 ETB

Description

የልጆች የምሳ ዕቃ እና የዉሃ መጠጫ ኮዳ ከቦርሳ ጋር የቀረበ

⭐️ጠንካራ ዕና አስተማማኝ

⭐️ ለወንድ እና ለሴት ልጆች በሚሆን የከለር አማራጮች የቀረቡ

⭐️ ቦርሳዉ ዉስጡ ሲልቨር ፎይል ስለሆነ ቶሎ እንዳይቀዘቅዝ የሚያደርግ እንዲሁም የትከሻ ማንገቻ ያለዉ

⭐️ ለተለያዩ ተማሪዎች የዕድሜ ክልል መሆን የሚችል

 

TikTok : www.tiktok.com/@kurumarket2

 IG : kuru.market

Facebook : ኩሩ Market 

 

‼️ ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ውድ ደንበኞቻችን በያላችሁበት በፈጣን ፖስታ እገልግሎት (Ems&DHL)በኩል እንልካለን

 

‼️አዲስ አበባ ላላችሁ ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (Free delivery)

 

+25******* / +25*******

@orderrhere

@ceo_of_kuru_market

https://t.me/kurumarket