8 person Manual Tent for sale and price in Ethiopia

Price : 5,500.00 ETB Fixed

  • Posted: 5 months ago

Description

8 person Manual Tent (ድንኳን) ለስራ ለሽርሽር ወይም ለሃይማኖታዊ ጉዞዎች ሲሄዱ በቀላሉ ከቦርሳዎ አውጥተው ተመችቶት የሚተኙበት ባለ4 ሰው ድረስ ማስተኛት የሚችል ከዝናብ እና ከፀሐይ የሚከላከል ዋተር ፕሩፍ  ውሃ የማያስገባ ለአያያዝ በጣም ቀላል አጣጥፎ በራሱ መያዣ ባግ ጠልጠል ማረግ የሚቻል ዋጋ- 5,500ብር ️    096******* ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን