Ads

K10 ሲም እና ሚሞሪ የሚቀበል ስማርት ሰአት wrist watch for sale & price in Ethiopia

Price : 2,999.00 ETB Fixed

  • Posted: 4 months ago
  • Condition : New

Description

K10 ሲም እና ሚሞሪ የሚቀበል ስማርት ሰአት ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መልክት መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት የእርምጃ ብዛት ይለካል ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል. የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል እና ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ እና ድምጽ መቅዳት የሚችል ካልኩሌተር ካላንደር ያለው፤ ሙዚቃ ማዳመጥ እና ድምጽ መቅዳት የሚያስችል 2999ብር  @Helaa1881 096******* Free Delivery Available ይደውሉልን ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናመጣለን ክፋለ ሀገር ለምትኖሩ በፖስታ እንልካለን።

Share this with your friends