commercial center price in Ethiopia

Price : 750,000.00 ETB

  • Posted: 4 months ago
  • Site (Location) : CMC site
  • Floor : 3rd

Description

ልዩ  መልዕክት ለ ቤት ፈላጊዎች    ከ አያት ሪል ስቴት አንጋፋውና ስመ ገናናዉ አያት አክሲዎን ማህበር በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞችን የቤት ባለቤት ያደረገዉ አያት አ.ማ የቤት ፈላጊዎችን ፍላጎት ለማርካት ለኑሮ ምቹ በሆኑ አካባቢ ግዙፍ የመኖሪያ መንደር በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባ ይገኛል፡፡ ️  የቤቶቹ አይነቶች ️የመኖሪያ አፓርታማ ️ G + 1 ቅንጡ የመኖሪያ አፓርታማ ️ የገበያ ሞልና መኖሪያን የካተተ ️  የግንባታ አይነቶች ️ ሙሉ ግንባታ (ፊኒሽንጉን ጨምሮ) ከ 2 - 3 አመት ውስጥ ሙሉ በሙሉ አልቆ የሚረከቡት፡፡ ️ ከፊል ግንባታ (የፊኒሽንግ ስራ  በደንበኛው ምርጫና ፍላጎት የሚሰራ ) በ 2 አመት ዉስጥ ተጠናቆ የሚረከቡት፡፡ ️  ቤቶቹ የሚገነቡባቸው ቦታዎች ️ ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ቤተክርስትያን ️ አያት ባቡር ጣቢያ ፊት ለፋት ️ አያት አደባባይ ዙሪያሽ ሞል አካባቢ ️ አያት አደባባይ ጣፎ መንገድ መብራት ሀይል ሳይደርስ ️  የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት ️ ባለ 3 መኝታ 107  ካሬ ሜትር ️ ባለ 3 መኝታ 115  ካሬ ሜትር ️ ባለ 3 መኝታ 120  ካሬ ሜትር ️ ባለ 3 መኝታ 127  ካሬ ሜትር ️ ባለ 3 መኝታ 138  ካሬ ሜትር ️ ባለ 4 መኝታ 150  ካሬ ሜትር ️ ባለ 4 መኝታ 161  ካሬ ሜትር ️ ባለ 3 መኝታ 145  ካሬ ሜትር (G+1 Duplex አፓርታማ ) ተጨማሪ ሳሎንና የእንግዳ ማረፊያ የንግድ ሱቅ 135,000ካሬ ላይ ባርፈው በአያት ግራንድ ሞል ከ20ካሬ ጀምሮ 750,000 ብር ቅድመ ክፍያ በመክፈል ንግዶዎን ያጧጡፉ .አያት ታማኝ፣ቀደምት፣ባለብዙ ልምድና ኢኮኖሚካልም በደንብ የተደራጀና ዋስትና ያለው ካምፓኒ መሆኑ።

Share this with your friends