jambo real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 17,120,000.00 ETB

Description

አንጋፍው ጃንቦ ሪልሥቴት በመሀል ከተማ ቦሌ መዳንያለም ጀርባ ይወጣነው ሣይታችን          ለመኖሪይ ቢሉ          ለኢንቨሥትመንት ምቹ ሲሆን , ቢሸጡትም ወይም ቢያከራዩት በደንብ ሊያተርፍበት የሚችሉት ሣይት ነው ,      ለሽይጭ ባወጣነው በ2 ቀን ውሥጥ ለሽያጭ ካወጣናቸው 46 መኖሪያ ቤቶች 21 ቤቶችን ሸጠናል . እርሶም ይፍጠኑና የዚህ አድል ተጠቃሚ ይሁኑ !!! down payment = 20% Delivery time =2 አመት ተኩል 120m2 = 2 bed room 148m2 =3 bed room 274m2 = 4 bed room ዎጋችን Fully  finished ነው      እነዚህን በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች አሟልተን (luxury ) አፖርትመንት እየገነባን እንገኛለን. የጥበቃ ካሜራ(security camera ) access control ሁለት ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የከርሰምድር ውሀ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ  ሰገነት‌‌ 097*******