Water dispensers ቧንቧ ዉሀ ማጣሪያ in Ethiopia
Price : 44,500.00 ETB
Ads
Listing Details
- Posted: 13 hours ago
- Brand : GE
- Condition : New
Description
የጃር/የታሸገ ውሃ ወጪና እንግልት አማሮታል? ታዲያ ምን ይጠብቃሉ?
HIGH ENERGYUVRAY
KENT Ultra Storage UV+UF Purifier
PKENT UV+ሀF የቧንቧ ውሃ ማጣሪያን በቤትዎ ገጥመው አይገላገሉም??
KENT UV+UF ውሃ ማጣሪያ በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ተፈትሾ 100% ባክቴሪያዎችን እንደሚገድል ተረጋግጦ ማስረጃ የተሰጠው ነው። 4 አይነት የማጥራት ሂደቶችን ስለሚጠቀም ማንኛውንም ቆሻሻዎችን፣ ውሃ ወለድ በሽታ አምጪ ተህዋስያንን እና አላስፈለጊ ጣዕምን ያስወግዳል።
የኬንት ውሃ ማጣሪያ አንዴ ከተገጠመ በኋላ እስከ አራት አመት ድረስ ያለምንም እንከን የሚሰራ ሲሆን በየአራት አመቱ ፊልተሮቹን ብቻ በመቀየርለረጅም ዘመን የሚያገለግል ውሃ ማጣሪያ ነው።
44,500 birr Delivery Check Orders
የበለጠ መረጃ ይደዉሉ ሌሎች አሉ
ወደ ምትፈልጉት ቦታ አይነት እናደርሳለን
በካሽ አልያም በሞባይል ባንኪንግ
ከ2 ዓመት ዋስትናጋ ለገበያ አቅርበንላችኋል። ፈጥነው በመግዛት ብዛት አለ Call me
Contact Seller
- Addis Ababa
Ads
Related & Featured Ads
Ads