Ads

የዕቃ ክምችት /የመጋዘን/ ሃላፊ Job Vacancy in Ethiopia

Posted On: May 20, 2021

Deadline Date: May 26, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: ተጂ ኢንተርናሽናል ሃ/የተ/የግ/ማህበር

Job Description

- ብዛት፦ 1

Job Requirements

- የመጀመሪያ ዲግሪ/ በዲፕሎማ ፐርቼዚንግ ኤንድ ስፕላይስ ማኔጅመንት ወይም በማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ ሙያ መስኮች

- 4/8 ዐመት

- በንግድ ድርጅት የስራ እንዲሁም መሰረታዊ የኮምፒዉተር እዉቀት ያለዉ

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

- ከዚህ በላይ በተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ መስፈርቱን የምታሞሉ አመልካቾቸ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ሰአት በአካል ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ ሲሆን በኢሜል teji_exs@yahoo.com እንዲሁም በፖ.ሳ.ቁ 4680 ኮድ 1000 መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ;;

Share this with your friends

Ads

Ads