ስቶር ኮንትሮል ኦፊሰር 1 Stock Controller I/ Job Vacancy in Ethiopia

Ads

Posted On: Jun 29, 2021

Deadline Date: Jul 02, 2021

The Deadline for this job has already passed!

Company: ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት

Job Description

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ የውስጥ/የውጭ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ  የማዕከሉ ሰራተኞች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 05/አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት የሰው ኃብት ልማትና ጠ/አገልግሎት መምሪያ በመቅረብ ወይም በኢ-ሜይል [email protected] እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡

Job Requirements

የሥራ መደቡ ደረጃ------V

ለሥራ መደቡ የሚፈለግ የስራ ልምድ እና የትምህርት ደረጃ--------BA/Diploma (Level 3) Certificate (Level 2) in Procurement and Supplies Management, Business Management Accounting, Management or related 0/2/4 years Experience

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-554-00-34/011-505-60-45/0921-02-64/0911-45-94-49 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Share this with your friends

Ads

Ads