Ads

Field Sales Agents (150) Job Vacancy in Ethiopia

Posted On: Mar 25, 2022

Deadline Date: Apr 25, 2022

The Deadline for this job has already passed!

Company: WEBSPRIX IT Solutions Plc

Job Description

ድርጅታችን ዌብስፕሪክስ አዳዲስ ባስተዋወቅናቸው የአገልግሎት አይነቶች ላይ የሚሰሩ የሽያጭ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

Job Requirements

አመልካቶች ከታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሙዋላት ይጠበቅባቸዋል,

  • በሽያጭ፣ በድርድር እንዲሁም በተግባቦት ከፍተኛ ልምድ ያለው/ያላት።
  • የተለያዩ በስማርት ስልኮች እንዲሁም በኮምፒዩተሮች ላይ የሚሰሩ መተግብሪያዎችን መጠቀም የሚችል/የምትችል።
  • አማረኛ እንዲሁም እንግሊዘኛን በአግባቡ ማንበብ እና መፃፍ የሚችል/የምትችል። ተጨማሪ የሃገር ውስጥም ሆነ የውጭ ቋንቋዎችን መቻል ይመረጣል።
  • አዳዲስ የገበያ አቅሞችን በቀላሉ መገንዘብ እንዲሁም እና በብልሃት መጠቀም የሚችል/የምትችል። 

የስራው መዘርዝር

  • የድርጅቱን የተለያዩ አገልግሎቶች የድርጅቱ ደንበኞች ላልሆኑ ነገር ግን ተጠቀሚ ሊሆኑ ለሚችሉ አዳዲስ ደንበኞች ስለአገልቶቹ በማስተዋወቅ መሸጥ።
  • የዌብስፕሪክስ አገልግሎቶች ለደንበኛው በምን መልኩ ሊጠቅሙ እንደሚችሉ በማስረዳት ዘለቄታዊ እና አዎንታዊ የደንበኛ ግንኙነቶችን መመስረት፣ ማዳበር እና ማቆየት።
  • የሽያጭ ግቦችን ማሟላት ወይም ማለፍ።
  • አዳዲስ የገበያ እድሎችን ማፈላለግ።
  • የቀን፣ ሳምንታዊ እንዲሁም ወርሃዊ የስራ ሪፖርቶችን ማቀረብ።

የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ፣

  • 10 +2 ፣ዲፕሎማ እና ዲግሪ በማንኛውም የትምህርት አይነት

የስራ ልምድ

  • ከዚህ በፊት በሽያጭ ወኪልነት የሰራ/የሰራች ቢሆን/ብትሆን የበለጠ ተመራጭ ይሆናል።

ከአመልካቾች የሚጠበቁ ሁኔታች

  • አመልካቾች የራሳቸው (የግላቸው) የሆነ እና የኢንተርኔት (mobile data) አገልግሎት በትክክል የሚሰራ ስማርት የስልክ ቀፎ ሊኖራቸው ይገባል።
  •  አመልካቾች  በሽያጭ ስራ ወቅት ለአዳዲስ ደንበኞች ስለአገልግሎታችን አይነት እና ምንነት ለሚያሳዮባቸው ከድርጅቱ በኩል ለሚቀርቡ የተለያይዩ የቴክኖሎጂ እቃዎች  መያዣ የሚሆን 2000 የኢትዮጲያ ማሲያዝ ይጠበቅባቸውል። ገንዘቡ አመልካቹ የስራ ውሉን በሚያቁዋርጥበት ወቅት የተረከባቸውን እቃዎችን በትክክል ሲይስረክብ ሙሉ በሙሉ ተመላሽ ይሆናል።
  • አመልካቾች ከላይ በተገለጸው የኢሜል አዳራሻ ላይ የትምህርት እንዲሁም የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል።

የክፍያ ሁኔታ 

  • ሙሉ በሙሉ የኮሚሽን ክፍያ

How to Apply

The Deadline for this job has already passed!

ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሙዋሉ አመልካቾች አሁኑኑ ወደ “afomia.dawit@websprix.com” እና  “natan.assefa@websprix.com” የሚሉትን የኢሜል አድራሾች በመጠቀም በኢሜሉ “Subject” ላይ “field sales agent” የሚለውን በመጻፍ CV፣ የትምህርት ማስረጃ እና ከዚህ ቀድም የነበራችሁን የስራ ልምድ በማያያዝ ለስራው ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን። 

Share this with your friends

Ads

Ads