Golden Homes for sale & price in Ethiopia

Price : 92,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Site (Location) : Ayat 49
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 7th
  • Bathrooms : 1

Description

ዘመናዊ ቤቶችን ገንብተን በሽያጭ ላይ ነን       Golden Homes በ አያት 49 ሳይቶቻችን ጥራታቸውን የጠበቁ ዘመናዊ ቤቶችን እየገነባን እንገኛል ለመኖርያ ምቹ እና በቂ የህፃናት መጫወቻ እንዲሁም የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ያላቸው ። ደህንነታቸው እናም ጥራታቸው የተረጋገጠበት የመኖሪያ ቤቶችን ገንብተን አጠናቀናል Modern apartment for sale! Site - ayat 49 (Modern Apartment) Type - B+G+7+T, 3 Homes per floor Total area - 84.55 sqm one bedroom                   - 144 sqm two bedroom                   - 152 sqm two bedroom እኛ ጋር ቤቶን ለመምረጥ ከበቂ በላይ ምክንያት አሎት። ገንብተንና አስረክበን ዞር አንልም፤ ሁሌም ከእርሶ ጋር ነን። የህንፃውን ዉበትና አገልግሎት አብረኖት እንከታተላለን። ቤትዎ ገብተው እርፍ ይበሉ! stadia engineering (ስታዲያ ኢንጅነሪንግ) ለበለጠ መረጃ ️  095******* 099*******

Share this with your friends