7th Floor Apartments & Houses for Sale & price in Ethiopia

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም 13
የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም
8,200,000 ETB
የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ አያት ባለ3 መኝታ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ አስፋልት ዳር ላይ 122 ካሬ ሜትር ሊፍት እየተገጠመ ያለው 7ኛ ፎቅ ላይ መሸጫ ዋጋ 8,200,000 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ 0902404049...
Furnished
3 Bedroom
106 - 149m² m²
አያት
7th Floor
2 Bathroom
Addis Ababa
Luxury apartment 1
Luxury apartment
78,246 ETB
ለአጭር ጊዜ በሚቆየው ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!65,395ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደርከ እስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ የተለያዩ የመዝናኛ አገልግሎት የሚሰጡ በነፃ ፓርኪንግ በብዛት የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 5 መዋኛ ገንዳዎች ዴኬር ቤተ-መጻሕፍት ጂም እና የመሳሰሉ በነፃ25 ሰው የሚይዙ እና እቃ የሚያንቀሳቅሱ 5 ሊፍቶችየከርሰምድር ውሀኢንተርናሽናል አርክቴክቶች የተጠበቡበት የቤት ዲዛይን60% ከባንክ ጋር እናያይዛለንበግንባታ ላይ ያለ ለበለጠ መረጃ 0969201020/0986688068...
Under Construction
2 Bedroom
75 - 93m² m²
DMC Real Estate
Lebu
7th Floor
3 Bathroom
Addis Ababa
መኖሪያ ቤት 1
መኖሪያ ቤት
99,000 ETB
* in this site only 2bed and 3bed room * 2 bed room starting from 169 m2 up to 172 m2 price 16,731,000 up to 17,028,000 down payment of 20% 2,346,200 up to 3,405,600 * 3bed room 177 m2 up to 204 m2 price is 18,315,000 up to 20,196,000 down payment is 20% 3,663,000 up to 4,039,200 Delivered time N.b * if the payment is in foreign currency they have discount and also bank loan can get up to 70% * in 2 year of delivery time * 4 units per floor * and have 60 % bank loan...
Under Construction
2 Bedroom
250m² m²
Palm Real Estate
ገርጂ
7th Floor
3 Bathroom
Addis Ababa
የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ ቦሌ በሻሌ 4
የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ ቦሌ በሻሌ
3,600,000 ETB
የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ ቦሌ በሻሌ ባለ2 መኝታ 70 ካሬ ሜትር ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ ሊፍት እየተገጠመ ያለው 7ኛ ፎቅ ቀሪ እዳ 460,000 ሺህ ብር መሸጫ ዋጋ 3,600,000 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን...
Unfurnished
2 Bedroom
7th Floor
1 Bathroom
Addis Ababa
የምሽጥ አፓርታማ 3
የምሽጥ አፓርታማ
12,000,000 ETB
ሳር ቤት ካናዳ ኤምባሲ አጠገብ Height 3B G+ 28ባለ 3 መኝታ 176ባለ 2 መኝታ 159ባለ 1 መኝታ 101 6 units per floor Built up area = 1309 sqm 3 Basement 3 አመት - 3.6 አመት 10% ቅድመ ክፍያ Aminites & Fasilities አረንጓዴ ፓርክ ቦታ ለልጆች ሬስቶራንት ፣ coffee shop የልብስ ማጠቢያ ክፍል ውብ እይታ ያላቸው በረንዳዎች የከርሰምድር ውሃ garbage shoot መዋኛ ገንዳ 2 ሊፍት roof top ላውንጅ፣ event space የስፖርት መገልገያዎች (ጂም ፣ ስፓ) ሱፐር ማርኬት 24/7 ዝግጁ የሆኑ ሁለት 400 MKVA ጀነሬተር የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ station ሲሲ ቲቪ ካሜራ ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ እና ለቦታ ጉብኝት ይደውሉ 0941643441 0777643441...
Semi-furnished
1 Bedroom
95 - 104m² m²
Addis Life Real Estate
ሳርቤት
7th Floor
1 Bathroom
Addis Ababa
Luxury Apartment at Sarbet from Jenboro real estate 1
Luxury Apartment at Sarbet from Jenboro real estate
165,000 ETB
ልዩ የ ገና ስጦታ ከ ጃምቦሮ ሪል እስቴት በግሩፕ ለሚገዙ ታላቅ ቅናሽ+251969201020 15% ቅድመ ክፍያ ዘመናዊ አፓርትመንቶች ይዘንሎት ቀርበናል በተመጣጣኝ ዋጋ ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ይምጡ ይጎብኙ ይግዙ ያመሰግኑናል ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ:- 0969201020...
2 Bedroom
7th Floor
3 Bathroom
Addis Ababa
apartment 1
apartment
99,000 ETB
Gerji siteTwo bedroom Area 169.07 & 172m2 Total price 16,737,930 ETB Down payment(20%) 3,347,586Three bedroom Area 177,185, 194 & 204m2 Total price 17,570,520 ETB Down payment (20%) 3,514,104 Construction progress - 80% 40% bank loan for local 70% bank loan for Diaspora Dembel site One bedroom Area 70 & 73m2 Total price 7,014,150 Down payment(15%) 1,052,122.5Two bedroom Area 109, 122, 137 & 140m2 Total price 10,791,000 Down payment(15%) 1,618,650Three bedroom (166m2) Total price 16,434,000 ETB Down payment(15%) 2,465,100 construction progress - 30% 40% bank loan for local 70% bank loan for Diaspora...
Semi-furnished
3 Bedroom
250m² m²
Palm Real Estate
Gerji mebrat
7th Floor
3 Bathroom
Addis Ababa
ቦሌ ወሎ ሰፈር ከጋራድ ሞል ጀርባ በ3ወር የምትረከቡትን ቤት በካሬ በ 115 ሺ ብር 100% ለሚከፍሉ በካሬ በ 103,300 በመሸጥ ላይ ነን 1
ቦሌ ወሎ ሰፈር ከጋራድ ሞል ጀርባ በ3ወር የምትረከቡትን ቤት በካሬ በ 115 ሺ ብር 100% ለሚከፍሉ በካሬ በ 103,300 በመሸጥ ላይ ነን
12,000,000 ETB
ቦሌ ወሎሰፈር ከጋራድ ጀርባ ግንባታው 90% የደረሰ በ 15% ቅድመ ክፍያ ባለ 2 መኝታ 106 ካሬ 15%=1.8 ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ=12.3 ሚሊዮን ባለ 2 መኝታ 126 ካሬ 15%=2.2 ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ=14.5 ሚሊዮን ከ 50% በላይ ለምትከፍሉ እስከ 10% ቅናሽ ያገኛሉ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ቴራስ,ዘመናዊ ሊፍት,ጀነሬተር ,, ቢኖሩበት ቢያከራዩት ቢሸጡት አዋጭ እና ተመራጭ ለቀጠሮ ደውሉልን 0942640000...
Unfurnished
2 Bedroom
106 - 149m² m²
ቦሌ ወሎ ሰፈር ከጋራ ሞል ጀርባ
7th Floor
Addis Ababa
ጀንቦሮ luxury living 3
ጀንቦሮ luxury living
12,500,000 ETB
ቤት ሲገዙ ምን ታሳቢ ያደርጋሉ?ዋጋመገኛ ቦታየግንባታ ደረጃአከፋፈል ጀንቦሮ ሪልስቴት እነዚህን ነገሮች በጥንቃቄ አጣምሮ 6ኛ ሳይቱን ሳርቤት ላይ አፓርትመንት ከ 125,000 ብር የንግድ ሱቅ ከ 35,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ለሽያጭ አቅርቦሎታል 0929407850...
Unfurnished
2 Bedroom
106 - 149m² m²
Jenboro Real Estate
ሳርቤት
7th Floor
2 Bathroom
Addis Ababa
Bamacon Realstate 9
Bamacon Realstate
12,000,000 ETB
ቦሌ አትላስ ህልሞን እውን ያርጉ ዘመናዊነት ምርጫ ነው?? ባለአንድ መኝታ የ93 ካሬ ሙሉ ክፍያ ==10,340,000ብር ቅድመ ክፍያ 25%= =2,585,000ብር 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ == 11,880,000 ብር ቅድመ ክፍያ 25%= = 2,970,000 ብር ባለሁለት መኝታ 112 ካሬ ሙሉ ክፍያ == 12,320,000 ብር ቅድመ ክፍያ 25%= = 3,080,000 ብር 121 ካሬ ሙሉ ክፍያ == 13,310,000 ብር ቅድመ ክፍያ 25%= = 3,327,500 ብር ባለ ሦስት መኝታ 155 ካሬ ሙሉ ክፍያ == 17,050,000 ብር ቅድመ ክፍያ 25%= = 4,262,500 ብር 143 ካሬ ሙሉ ክፍያ == 15,729,857 ብር ቅድመ ክፍያ 25%= = 3,932,464.25 ብር አፓርታማው ያካተተው ሦስት ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሃ የጋራ ቴራስ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ የ24 ሰዓት የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ባልኮኒ እንዲሁም የሰራተኛ ክፍል, ላውንደሪ እና ስቶርን ያካተተ ጥራታቸውን በጠበቁ የፊኒሺንግ እቃዎች የሚጠናቀቅ የካሬ ዋጋ ለመጀመሪያዎቹ 2 ቤቶች 110 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ 25% የቀረውን በግንባታ ሂደት በ3 አመት ሌሎች አማራጭ ሳይቶችም ስላሉን ለበለጠ መረጃ ይደውሉ።09-39-90-01-96...
Unfurnished
2 Bedroom
95 - 104m² m²
Atlas
7th Floor
2 Bathroom
Addis Ababa
come and live your dream at metropolitan 5
come and live your dream at metropolitan
2,000,000 ETB
from 1 bedroom up to 4 bedrooms at bola mine road 10% downpayment...
2 Bedroom
Metropolitan Real Estate
106 - 149m² m²
bole
7th Floor
2 Bathroom
Addis Ababa
Ellta realestate 1
Ellta realestate
228,000 ETB
#ከእልልታ_ሪልእስቴት_ያለቀ_አፓርታማ #ቤቶን_ዛሬውኑ_የረከቡ #ከ70% :- #የባንክ_አማራጭ_ያለው ሰፋ ያለ ቅንጡ አፓርትመንት ከዝቅተኛ ፍሎር ጀምሮ ! አፍሪካ ህብረት ጎን የዲፕሎማት መኖሪያ በሆነችው ሳር ቤት አደባባይ ለመኖሪያ ቢሉ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የሆነ ! 30% :- ቅድመክፍያ 10% :- ቅናሽ ባለ 2 መኝታ :- 198 ካሬ ባለ 3 መኝታ :-221 ፣267፣ 314 ፣385 ፣410 ካሬ ባለ 4 መኝታ :- 323 ፣367፣459 ፣472 ፣ 518 ካሬ ቅንጡ ጂም፣ ስፓ፣የገበያ ማዕከል ፣የከርሰ ምድር ዉሃ ከነማጣሪያው ና በቂ ፓርኪንግ ፣መዋኛ ገንዳ .... #ለበለጠ_መረጃ 09 09 85 81 08 ይደውሉ https://t.me/yibe_921...
Furnished
3 Bedroom
106 - 149m² m²
Elilta Real Estate
sarbet
7th Floor
3 Bathroom
Addis Ababa
Amibara properties 2
Amibara properties
13,800,000 ETB
የምስራች ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ለ50 ቤቶች የተዘጋጀ ቅናሽ! በመሀል አዲስ አበባ ከ 852,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከሸራተን በቅርብ ርቀት ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት የሚገኙትን ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት የግሎ ያድርጉ ሁለት የመዋኛ ገንዳ, ሲኒማ, የልጆች የእግር ኳስ መጫወቻ ሜዳ, የቅርጫት ኳስ መጫወቻ ሜዳ እንዲሁም የቤት ውስጥ የበረዶ መንሸራተቻ በያዘው ዘመናዊ መንደር ኑሮዎን ያዘምኑ የቤቶች ዋጋ በካሬ በካሬ 120,000 ብር ቅድመ ክፍያ 10% ተጨማሪ ቅናሽ ቅድመ ክፍያ አስበልጠው 30% ሲከፍሉ ከቅናሽ በሁዋላ የቤቶች ዋጋ በካሬ 110,000 ብር ብቻ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት የመኝታ ቤት አማራጮች ለበለጠ መረጃ : 0964043064 ኢንጅነር ናሆም የሪልስቴት የሽያጭ አማካሪ በአሚባራ ፕሮፐርቲ የሽያጭ ተቆጣጣሪ አሚባራ ፕሮፐርቲስ ዘመናዊነት ለሚመርጡ የተገነባ...
Furnished
2 Bedroom
106 - 149m² m²
Amibara Properties
Infront of Frendship park
7th Floor
3 Bathroom
Addis Ababa
three bedroom apartment 1
three bedroom apartment
12,500,000 ETB
#አዲስ ዜና ከአንጋፋው አያት ሪልስቴት! አዳዲስ የክፍያ ፓኬጆችን ይዘን ቀርበናል። የተለያዩ የሣይት አማራጮች ከ 8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ዘመናዊ አፓርታማዎችን የግልዎ ያድርጉ! በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል ከ21 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ በሽያጭ ላይ እንገኛለን። ቦታ ለመምረጥ እና ለመመዝገብ ፈጥነው ይደውሉ 0922967130...
3 Bedroom
Ayat Real Estate
106 - 149m² m²
7th Floor
3 Bathroom
Addis Ababa
3 bedroom 1
3 bedroom
10,992,500 ETB
#አዲስ ዜና ከአንጋፋው አያት ሪልስቴት! አዳዲስ የክፍያ ፓኬጆችን ይዘን ቀርበናል። የተለያዩ የሣይት አማራጮች ከ 8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ዘመናዊ አፓርታማዎችን የግልዎ ያድርጉ! በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል ከ21 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ በሽያጭ ላይ እንገኛለን። ቦታ ለመምረጥ እና ለመመዝገብ ፈጥነው ይደውሉ 0922967130...
Semi-furnished
3 Bedroom
106 - 149m² m²
Ayat Real Estate
cmc
7th Floor
3 Bathroom
Addis Ababa
3 bad room 1
3 bad room
12,689,500 ETB
አሁን ነው ቤት መግዛት በታላቅ ቅናሽ የአፖርትመንት ሽያጭ በመሀል አዲስ አበባ በማይታመን ዋጋ። 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል ቀሪውን በረጅም ጊዜ አከፋፈል የሚከፍሉበትን መንገድ አመቻችተናል:: ባለ 1 መኝታ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ ባሐ 4 መኝታ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት/ ስቶርና የላውንደሪ ቦታ አላቸው። ሁሉም ክፍሎች በቂ የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙ 2 ዘመናዊ የሠው እና 1 የእቃ ማጓጓዣ አሳንሰሮች የመዝናኛ ስፍራ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ 24/7 የደህንነት ካሜራ ጂም ሱፐር ማርኬት central satellite dish የከርሰ ምድር ውሃ ለእያንዳዱ ህንጻ የራሡ አውቶማቲክ ጄኔሬተር ያለው እስፓ የቆሻሻ ማስወገጃ ሹት እንዲሁም ሌሎች መገልገያዎች (amenities) ይኖሩታል...
Semi-furnished
3 Bedroom
106 - 149m² m²
Ayat Real Estate
ayat trien station
7th Floor
3 Bathroom
Addis Ababa
Related Links