Golden Homes for sale & price in Ethiopia

Price : 10,283,000.00 ETB

Description

በከተማችን ተፈላጊ እና ተወዳጅ የመኖርያ መንደር በወሰን! 

 

የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት አፓርታማችን ሽያጭ ተጀምሯል

-በጥንቃቄ የተነደፈ የወለል ፕላን 

-ሳሎን፣ መኝታዎች እና ኩሽናዎቻችን በተመረጠ አቀማመጥ የተገነቡለት

-አስደናቂ የከተማ እይታ 

-ግሩም የግንባታ አጨራረስ

-ንጹህ አየር ውብ እይታ የሚያጣጥሙበት

-ግንባታው መጠናቀቅ ላይ የደረሰ

.

.

.

ለ በለጠ መረጃ 

+25*******

+25*******


Share this with your friends