100% የተጠናቀቀ አፓርታማ በዊንጌት for sale & price in Ethiopia

Price : 120,000.00 ETB

  • Posted: 2 days ago
  • Condition : Furnished
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 7th
  • Bathrooms : 3

Description

ፒስላንዶ ሪልስቴት ዘመናዊ አፓርትመንት በዊንጌት 100% የተጠናቀቀ              ባለ 3 እና ባለ 2 መኝታ ባለ 2 መኝታ :- ባለ 82, ባለ 3 መኝታ :- 137 ካሬ   ሁሉም ክፍሎች በቂ የተፈጥሮ ብርሀን የሚያገኙ   አስተማማኝ ጄነረተር ያለው   የውሃ ችግር የሚቀርፍ የከርሰ ምድር ውሃ ያለው   ሰፊ መተላለፊያ ኮሪደር ያለው   ለሰርግ ,ለልደት እንዲሁም ለልዮ ልዮ ዝግጅቶች የሚውል ሰገነት   ለመኖሪያ ካሰቡት እንደልቦት የሚንፈላሰሱበት ካሻዎትም አትራፊ የሚሆኑበት ሁነኛ የኢንቨስትመንት አማራጭ አቅርቦሎታል።

Share this with your friends