luxury full finished apartments for sale & price in Ethiopia

Price : 12,000,000.00 ETB

Description

ውድ ደምበኞቻችን,አያት ሪልስቴት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የአፓርትመንት ዋጋዎች ላይ ታላቅ ቅናሽ ማድረጉን እንዲሁም የመኖርያ ቤቶች ዋጋ በኢትዮጵያ ብር መሆኑን ያውቃሉ ? 097******* ️ የ107 ካሬ ሜትር ዝርዝር መግለጫ ️ የቤቱ ስፋት = 107 ካሬ ። ️ ሰፊ ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል ያለው ️ የመኝታ ክፍሎቹ ብዛት = ሶስት ። ️ ሶስት ሻወር እና ሽንት ቤት ያለዉ ። ️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያለው ። ️ በረንዳ ያለው ። ️ የመኪና ማቆሚያ (Basment) ያለዉ ። ️ የግል የቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage Shooter) ያለዉ ️ የከፊል ግንባታ የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ ቅናሽን ሳይጨምር = 11,081,883 ብር ️ ቅድሚያ ክፍያ 15% የቤቱ ዋጋ = 1,662,283 ብር ️ ቀሪ ብር አከፋፈል = ቅድሚያ 15% ብቻ ከከፈሉ በሁዋላ ቀሪዉን ከ2 አመት ከስድስት ወር እስከ ሶስት አመት ተኩል በሰባት ዙር ይከፍላሉ ። ️ 100% ቅድመ ክፍያ ሲከፍሉ 25% ቅናሽ አግኝተው ከቅናሽ በሁዋላ የቤቱ ጠቅላላ ዋጋ 8,865,507 ብር ። ️ በ 60/40 የዱቤ አማራጭ ቤቱን እስኪረከቡ በሁለት አመት ተኩል 60% ብቻ  በስድስት ዙር በመክፈል ቤትዎን እየኖሩበት ቢያሻዎ እያከራዩት ቀሪውን 40% በረጅም ጊዜ የአከፋፈል ስርአት ከ5 አመት እስከ 30 አመት  ቀስ ብለው መክፈል ይችላሉ። ማሳሰቢያ የመኖሪያ ቤቶች ላይ የተደረገው የዋጋ ቅናሽ እንዲሁም የቤቶች ሽያጭ በኢትዮጵያ ብር ሆኖ የሚቆየው ለአጭር ጊዜ ብቻ ስለሆነ ፈጥነው በመምጣት የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ ‼️ ⏱ ️ ለበለጠ መረጃ በቀጥታ  በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ

Share this with your friends