apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 500,000.00 ETB

Description

5 ቤቶች ብቻ ቀርተዋል ‼️ G+20 ህንፃችን ላይ ሽያጭ እየጨረስን ነው 5 ቤቶች ብቻ ነው የቀሩት 1. 59 ካሬ ባለ 1 መኝታ 2. 67 ካሬ ባለ 1 መኝታ 3. 88 ካሬ ባለ 2 መኝታ 4. 104 ካሬ ባለ 2 መኝታ 5. 124 ካሬ ባለ 3 መኝታ የግንባታ ደረጃው 90% ደርሷል የመረከቢያ ጊዜ ከ6 ወር - 1 አመት እንደ ደንበኛው ፍላጎት ነው ይፍጠኑ ! 093******* 096******* ጊፍት ሪል ስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን !!