እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በመሀል ካሳንቺስ for sale & price in Ethiopia

Price : 19,600,000.00 ETB

Description

በ መሀል ካዛንቺስ በ15% ቅድመ ክፍያ በመገንባት ላይ የሚገኝ  አፓርታማዎች ለሽያጭ አቅርበናል 87 ካሬ ባለ 1 መኝታ       114 ካሬ ባለ 2 መኝታ       122 ካሬ ባለ 2 መኝታ       138 ካሬ ባለ 2 መኝታ       175 ካሬ ባለ 3 መኝታ 184 ካሬ ባለ 3 መኝታ አፖርትመንቶቻችን በዘመኑ የ ኮንስትራክሽን እይታ የተቃኙ ሲሆኑ ጥራትን ከውበት ያጣመሩ መልሶ መሸጥ የተፈቀደለት ትላልቅና ኢንተርናሸናል ሆቴሎች 50ሜትር ባልሞላው ርቀት ላይ የሚገኙበት ከትላልቅ የመንግስት መስሪያቤቶች ዲፕሎማቶች እስከ ትላልቅ የግል ድርጅቶች በቅርብ ርቀት ላይ ሰፈር ላይ ያረፍ አፓርትመንቱ የሚያካትታቸው 3B+G+30 አፓርታማ (Mixed use) የግል የመኪና ማቆሚያ በወለል 4 አሳንሰር ጀነሬተሮች የከርሰ ምድር ውሃ ከውሃ ታንከሮች ጋር የደህንነት ካሜራ በየወለሉ(CCTV) የጂምናዚየም አገልግሎት መስጫ የህፃናት ማቆያ የልጆች መጫወቻ ሜዳ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን የዋና ገንዳ , ቴኒስ መጫወቻ የጋራ ሰገነት ,የመሮጫ ቦታ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ ቀሪ ክፍያዎችን በ8ዙር የግንባታውን ሂደት መሰረት በማድረግ መክፈል የሚቻልበት ዋጋ: 112,000 ብር/ካሬ ይደውሉልን 092*******                  096*******