apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 93,000.00 ETB

Description

ታላቅ የበዓል ቅናሽ ለኢድ አልፈጥር! ** ጊፍት ሪል ስቴት የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እንዲሁም 10% ሲከፍሉ 6.5%-15% ድረስ ቅናሾችን በተለያዩ ሳይቶቹ ቅንጡ አፓርትመንቶቹ እና የንግድ ሱቆቹ ላይ በማድረግ ለሽያጭ አቅርቧል፡፡ሳይቶቻችን ቦሌ አትላስ 22 አያት ፈረስ ቤት ሲኤምሲ ሲሆኑ ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታንም ይዘዋል በተጨማሪም ለንግድ ፣ለቢሮ እንዲሁም ለባንክ የሚሆኑ ሱቆችንም ከ40ካሬ ጀምሮ ለሽያጭ አቅርበናል። ቀድመው በመምጣት የበዓል ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ! ጊፍት ሪል ስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን! ለበለጠ መረጃ፡- 093*******/ 096******* ይደውሉ

Share this with your friends