ጊፍት ሪልስቴት ለበዓል 2 ሚሊየን ቅናሽ for sale & price in Ethiopia

Price : 6,000,000.00 ETB

Description

ዛሬ ነው ቀኑ ለበዓል ብቻ እስከ 2 ሚሊዮን ብር ቅናሽ ስናደርግ በታላቅ ደስታ ነው ። ወደ ቅንጦት አለም ይግቡ እና የህልምዎን ቤት ያግኙ። ከቆንጆ ዲዛይኖች እስከ ከፍተኛ ደረጃ ጥራት ያላቸው አፓርታማ እና የንግድ ሱቅእንዲሁም ታውን ሀውስ እኛ ጋር መጥተው ምን አጥተው ። ልዩ ቅናሾቻችን ለአጭር ጊዜ ብቻ ሚቆዩ ስለሆኑ እንዳያመልጥዎ። ለመጀመሪያ ጊዜ የቤት ገዢም ሆኑ ልምድ ያካበቱ ኢንቨስተር፣ ይህ የእርስዎን ፍጹም ንብረት ለማግኘት እድሉ ነው። ዛሬውኑ ይጎብኙን እና የጊፍት ሪል እስቴት ቤት ህልምዎን እውን እንዲሆን እናድርግ! ️ ለበለጠ መረጃ ️ 09-******* አሁኑኑ ይደውሉ። ይህ ዕድል እንዲያመልጥዎ በፍፁም አይፍቀዱ! ጊፍት ሪልስቴት ማህበረሰብ እንገነባለን ።