tracon real estates for sale & price in Ethiopia

Price : 110,000.00 ETB

  • Posted: 5 hours ago
  • Condition : Unfurnished
  • Area (m²) : 199
  • Bedrooms : 4
  • Floor : 7th
  • Bathrooms : 4

Description

ቅንጡ አፖርትመንት ቤቶች በመሀል ለብ ላይ ከትራኮን ሪልእስቴት:-......... ባለ 3እና 4መኝታ ቤቶች ከmaids room ጋር የጋራ መገልገያዎች common area ያለው በየfloor ላይ ባለ 3ቤዝመንት ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው ከተሟላ የኤሌክትሪክ ቻርጀር ጋር ግዙፍ የዉሀ ማጠራቀሚያ ከከርሰ ምድር ውሃ ጋር እንዲሁም መጠባበቂያ ጄኔሬተር ያለው የ ቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) በየፍሎሩ ያለው ለተለያዩ ፕሮግራሞች ማዘጋጃ የሚውል የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ ያለው…. እንዲሁም በመጨረሻዉ ፎቅ ላይ ቆንጆ ፔንት ሀውስ ያለው… በ ፍሎር 4 ቤቶች .. ከተሟላ CCTV ካሜራ እና እስሞክና ፋየር ዲቴክተር ጋር ያካተተ .. ዘመናዊ ጂምናዚየም ከሳውና • ጃኩዚ. ማሳጅ ወይባ ጢስ እንዲሁም የወንድ እና የሴት ውበት ሳሎን ጋር ያካተተ ሲሆን በተጨማሪም የመሮጫ ትራክ ,ግራውንድ ቴኒስ, ባስኬትቦል መጫወቻ ሜዳ የአዋቂ እና የህፃናት መዋኛ ገንዳ ከልጆች መጫወቻ ሜዳ ጋር አሞልቶ የያዘ ዘመናዊ ውብ ኮምፖውንድ... በባንክ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ድርጅታችን የባንክ ብድር ያመቻቻል በተጨማሪም ከወለድነፃ ከሚሰሩ ባንኮች ጋር ያለውን ብድር እናመቻቻለን ፈጥነው ይደውሉልልን እንዳያመልጥዎ ️098*******/094*******