apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 69,500.00 ETB

Description

አያት አበበች ጎበና ወረድ ብሎ በምቹ አፓርታማዎቻችን ህልምዎን ይኑሩ ️ ️ ሞቅ ያለ እና የምቾት የሚጋብዝ ድባብ ️ እጅግ ሰፊ ምቹ  መኖሪያ ️ ሁለት  ኩሽና(ባህላዊ እና ዘመናዊ) ️ የተረጋጋ የመኝታ ክፍል ለእረፍት እና ለታደሰ መንፈስ ️ ውብ የጠዋት ፀሃይ  እይታ ያለው በረንዳ ️ ሰፊ ቆንጆ ሰገነት (ለጋራ መጠቀምያ) ️ ዘመናዊ እና አስተማማኝ አሳንሰር ️ ይህን ሁሉ በከተማው ተመራጭ እና ተፈላጊ መገኛ በካሬ 69,500 ብር ብቻ 18 ወር የማስረከብያ ጊዜ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ በወለል ሶስት አባወራ ብቻ 110 ካሬ 2 መኝታ ሙሉ ክፍያ=7,645,000 ብር ቅድመ ክፍያ15%=1,146,750 ብር 152 ካሬ 3 መኝታ ሙሉ ክፍያ=10,564,000ብር ቅድመ ክፍያ 15%=1,584,600 ብር 164ካሬ 3 መኝታ ሙሉ ክፍያ 11,398,000 ብር ቅድመ ክፍያ 15%1,709,700 ብር ምቹ አፓርታማዎ እየጠበቀዎት ነው!  ይህ እድል ሊያመልጥዎ አይገባም። ዛሬውኑ ያነጋግሩን። ቀጠሮ ለመያዝ +25*******