estifanos real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 9,000,000.00 ETB Fixed

  • Posted: 3 months ago
  • Site (Location) : ወሰን
  • Bedrooms : 2
  • Floors : G+8
  • Bathrooms : 2

Description

#East_Horizon_Apartment #estifanos real estate 🏢 በከተማችን ተፈላጊ እና ተወዳጅ የመኖርያ መንደር በወሰን! 🌆 🌟የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት አፓርታማችን ሽያጭ ተጀምሯል🌟 ✅ በጥንቃቄ የተነደፈ የወለል ፕላን ✅ ሳሎን፣ መኝታዎች እና ኩሽናዎቻችን በተመረጠ አቀማመጥ የተገነቡለት ✅ አስደናቂ የከተማ እይታ ✅ ግሩም የግንባታ አጨራረስ ✅ ንጹህ አየር ውብ እይታ የሚያጣጥሙበት ✅ ግንባታው መጠናቀቅ ላይ የደረሰ 🏠 113.98 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ክፍል 🏠 100.65 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ማራኪ እይታ ካለው በረንዳ ጋር 🌟 አገልግሎቶች 🌟 ✅ አሳንሱር፣ የመኪና ማቆሚያ እና ለደህንነት ሲባል ቁጥጥር የሚደረግበት መግቢያ 🌟 በደጃፍዎ🌟 🚶‍♂️ የገበያ ማዕከላት 🍽️ ሆቴሎች እና ታዋቂ ምግብ ቤቶች 🎭 የመዝናኛ ስፍራዎች 🛍️ ግሮሰሪ መደብሮች፣ ፋርማሲዎች 🚇 የህዝብ ማመላለሻ ማዕከሎች እና ዋና አውራ ጎዳናዎች 💰ይህን ድንቅ ቤት በማይታመን ዋጋ የግልዎ ያድርጉ 🌟 ዛሬ ይጎብኙን! 🌟 እድሉ እንዳያመልጥዎት! ቀጠሮ ለመያዝ [094*******] ይደውሉ ዋና ቢሯችን:- ቦሌ ሜጋ ፊት ለፊት የሺ ህንፃ 10ኛ ፎቅ            ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!!

Share this with your friends