Apartment Sales for sale & price in Ethiopia

Price : 11,200,000.00 ETB Negotiable

  • Posted: 5 months ago
  • Site (Location) : bole
  • Bedrooms : 1
  • Floor : 7th
  • Bathrooms : 1

Description

ሆሴዕ ሪል እስቴት ዘመናዊ አፓርትመንት በቦሌ ላይ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ወደ ድርጅታችን HOSEA REAL ESTATE (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ይምጡ!! በየረር ሆምስ እና በሮሃ ሳይታችን ከተባለው ቀድመን ማስረከባችንን ላያችሁ እና ለመሰከራቸሁ በድጋሜ እንደ ሁሌው ከቃል በላይ ለመሆን በቦሌ መድኃኔ ዓለም ቴሌ ፊት ለፊት ዘመናዊ አፓርትመንት ገንብተን ልናስረክባችሁ ሽያጭ ጀምረናል ፡፡ ከ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በቦሌ ቤቶን ይያዙ ️ ስቱዲዮ ️ ባለ አንድ መኝታ ከሠራተኛ ክፍል ️ ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ቤት) ️ ባለ ሦስት መኝታ(ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ቤት) ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰዓት ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አቅርቦት ያሟሉ ፦ ከ25% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የመዋኛ ገንዳ እና ፑል ባር ጂምናዚየም የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ያሟሉ ናቸው በቂ ሊፍቶች የዕቃ ሊፍትን ጨምሮ የቆሻሻ መወርወርያ (GARBEGE SHOOTER) የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች 6 ወለል የመኪና ማቆሚያ (ድንገተኛ የእሳት ማጥፍያ )ያለው፡፡ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ ቦታዎች የልጆች መጫወቻ እና የልጆች ማቆያ የወጣቶች መዝናኛ ቤተ መጻሕፍት : የስብሰባ አዳራሽ: ላውንደሪ ካፌ ከ 50% በላይ ለሚከፍሉ 3-6% discount አለ ለበለጠ መረጃ 092******* ይደውሉ ሆሴዕ ከቃል በላይ!!!

Share this with your friends