Apartments at sarbet for sale & price in Ethiopia

Price : 11,333,000.00 ETB

Description

ቅንጡ ዱባይ ስታንዳርድ አፓርትመንት ከፍፁም ሪል ስቴት @ሳርቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት Exact location link on map ( https://maps.app.goo.gl/VxEmha8zaFpfAwGa7) አማራጮች - ባለ አንድ መኝታ 85 ካሬ ባለሁለትመኝታ 178ካሬ ባለሶስት መኝታ 237 ካሬ ባለአራት መኝታ 266 ካሬ Design and service:- 2B+G+21+terrace 2B+G+2(አምስት ወለል) የመኪና ማቆሚያ Half G floor የእንግዳ መቀበያ 3rd floor ለጂም ለስፓ እና ለኮፊ ሀውስ 4th floor ለሰርግ እና ለታላላቅ ማህራዊ ግልጋሎቶች በወለል አራት ቤቶች ከሶስት ዘመናዊ ሊፍቶች ጋር አጠቃላይ 60 ነዋሪዎች 90+ የፓርኪንግ አገልገሎት የውሃ, የመብራት, CCTV( የደህንነት ካሜራ), እና Backup generator የተሟላለት ሁሉም መኝታ ቤቶች የራሳቸው ባዝሩም ያላቸው በመሆኑ ቤትዎን የተለዬ ዘመናዊ አድርጎታል። የህንፃው መጨረሻ(21th floor) ቅንጡ ሰገነትን የያዘ


Share this with your friends