በማይታመን ዋጋ ቦሌ ላይ for sale & price in Ethiopia

Price : 199,000.00 ETB

Description

የሌለውን ጠይቁኝ ሁሉም የተሟላ እርሶ ከጠየቁን እንደሚፈልጉት አይነት ከ17 በላይ site Apartments በሚፈልጉት አይነት አከፋፈል በእጃችን አለ!!

ቅንጥጥጥት ያለ ቤት በቦሌ ብራስ ዮድ አቢሲኒያ ጎን ከፍሎ መግባት ብቻ።
በከተማችን ግንባር ቀደም ተመራጩ ቦታ በቦሌ ብራስ ያለቀላቸውን አፓርታማ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርበናል
ባለሁለት እና ባለሶስት መኝታ ቤቶቻችን ፍላጎትዎን ሁሉ አሟልተው 100% ተጠናቀው እርሶን እየጠበቁ ነው።
የህንፃው ሰገነት ላይ ሆነው ከተማዋን ከአፅናፍ አፅናፍ የሚመለከቱበት!!
በግሩም ምግብ ማብሰያ የተዘጋጀውን ማዕድ በተንጣለለው ሳሎንዎ እየተመገቡ የከተማችንን ውበት በሚያደንቁበት በረንዳ እየታደሱ ይቀበሉ።
እንከን የለሽ የግንባታ ጥራት
ሁሉም አይነት ዘመናዊ አገልግሎቶች የተዘጋጁለት
አጓጊ የኢንቨስትመንት አማራጭ
144.05 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ማረፊያ እና መታጠቢያ
153.36ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ማረፊያ እና መታጠቢያ
199.13ካሬባለሶስትመኝታ+የረዳትማረፊያእና መታጠቢያ
206.35ካሬባለሶስትመኝታ+የረዳትማረፊያእና መታጠቢያ

እናመሰግናለን።


Share this with your friends