ቤት በሽንኩርት ዋጋ!! for sale & price in Ethiopia

Price : 28,000,000.00 ETB

  • Posted: 5 months ago
  • Area (m²) : 152
  • Site (Location) : ሀያት 49
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 7th
  • Bathrooms : 2

Description


G+7 እና ቴራዝ
Basement 12መኪና ማቆም የሚችል
 በቂ የውሀ ና የመብራት አገልግሎት ያለው የራሱ transformer አለው
24 ሰአት የሚሰራ Stand by generator አለው
24/7 Security Camera ያለው የከርሰምድር ውሀ ያለው (Ground Water  
በአንድ Floor ላይ 3 ቤት አለው
lift አለው ከ 4ተኛ ቡሀላ የሚሰራው በCard ነው safety አለው
ኮሪደሩ ክፍትና ሰፊ አየርም የሚያስገባ ነው !
open view አለው
ባለ 1 መኝታ ው ላይ 1 ባልኮኒ (በረንዳ) ባለ 2 መኝታው ላይ ደግሞ 3 ባልኮኒ
• በመኝታ ቤት
• በሳሎን
• በኪችን በኩል ይኖረዋል
1ኛ ና 2ኛ Café እና restaurant ነው 3ኛ ላይ ደግሞ ለOffice ነው ቤቶች ከ 4ተኛ ፎቅ ይጀምራሉ ለፀጥታም ለተለያየ ጥንቃቄ ምቹ ሆነው የተሰሩ ናቸው ከ4ተኛ ፎቅ በኋላ በካርድ ስለሚሰራ ነዋሪ ብቻ ነው ማለፍ የሚችለው በካርድ።
ባለ 1መኝታ በ84ካሬ ሳሎን ላይ free balcony ያለው fire exit ያለው በካሬ(1650$) በ92,000 ብር ብቻ
ባለ 2መኝታ 152 እና በ145 ካሬ እንዲሁ
በ92,000 እየተሸጠይገኛል
Location:- ሀያት 49


Share this with your friends