KNEE SUPPORT for sale & price in Ethiopia

Price : 1,100.00 ETB

  • Posted
    2 weeks ago
  • Condition
    New

Description

Knee Support
የጉልበት ድጋፍ

በእድሜ መግፋት ወይም በአደጋ ምክንያት ለመንቀሳቀስ እንዲሁም በከፍተኛ የጉልበት ህመም ለሚቸገሩ ትክክለኛ መፍትሄ

አድርገውት ሲንቀሳቀሱ በመደገፍ የጉልበትን ጫና የሚቀንስ እና ሙቀት በመፍጠር ከህመሞ ቶሎ እንዲያገግሙ የሚያግዝ

ስፖርት ሲሰሩ ወይም ከባድ ነገር ሲያነሱ ጉልበት ላይ የሚኖርን ጫና እና ህመም በመቀነስ በምቾት እንዲሰሩ የሚያስችል

ለስፖርተኞች ፣ ሳይት ለሚሰሩ እና ለሀይኪንግ በእጅጉ ተመራጭ

 🟡ይደውሉ ያሉበት እናደርሳለን 

Price 1100 ብር

️0920****** Show phone

0710****** Show phone

https://... Show full contact
Show Contact