BLACK+DECKER 5IN1 Juicers Blender for sale & price in Ethiopia

Price : 9,500.00 ETB Fixed

Description

BLACK + DEKER 
Food Processor 5in 1 400watts
5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ 
        መፍጫ ።

🥬 ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን
ለሙዝ፡ፓፓያ፡አቮካዶ፡ እና ሌሎችም ተሚጨምቅ
ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን::
🥨 በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው

በአጠቃላይ 33 ስራዎችን የሚሰራ
    ዋጋ 9500 ብር
የበለጠ መረጃ ይደዉሉ ሌሎች አሉ
️;;;;;;;;; እደ  እቃ አይነት  እናደርሳለን
⭕️ ሁሉም እቃዎቻችን የተረጋገጠ ዋስትና አላቸው
;;;;;; MORE CALL BACK
+251****** Show phone
Show Contact